ኢትዮ ስኳር አክሲዮን አገር በቀል ማህበር ሲሆን በኢትዮጵያ ከሚገኙ አክሲዮን ማህበራት እጅግ ከፍተኛ ልምድ ያለውና ከጊዜ ወደጊዜ የፈረጠመ ሀብትና አባላትን እያፈራ የሚገኝ ነው። ብዙዎቻችንን ስለአክሲዮን ማህበሩ ያለን እውቀት ውስን እንደሚሆን አንጠራጠርም። በመሆኑም ካለን መረጃ ተነስተን ጥቂት እናስተዋውቃችሁ።
የማህበሩ ራዕይ በደቡብ ኦሞ አከባቢን በ2035 የምስራቅ አፍሪካ የኢንደስትሪና የቱሪዝም ልዕቀት ማዕከል ሆኖ ማየት ሲሆን። ይህ ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ አክሲዮን ማህበር በደቡብ ኦሞ ዞን ሐመር ወረዳ አስር ሺህ ሄክታር መሬት ከነሙሉ የአግሮ ኢንደስትሪ ሂደት ማሽነሪዎች ጋር አብሮ በመግዛት በቀጥታ ወደስራ ገብቷል።

Contact Us

Ethio Sugar Manufacturing S.C

+251116160001
+251116160002
+251116160003
info@ethiosugar.com

Genete Limate Building office no 755/29-3,
Africa Avenue,Woreda 3, Bole sub city,
Addis Ababa,Ethiopia

Copyright © 2024 Ethio Sugar Manufacturing S.C